top of page

የናትናኤል ሙሉጌታ የልደት በዓል
ምልካም የልደት በዓል ለናትናኤል ሙሉጌታ ለዘማናይ እና ሙሉጌታ የልችጃ ችሁን ናቲ ሙሉጌታን የልደት በዓል ትውስታን በምስል ለማስቅረት ፎቶ ዮሐንስን ስለመርጣችሁ እያመሰገንን ለናቲ መልካም ዘመን እንመኛለን።

የሐሌሉያ ቤተሰብ የልደት በአል ስራዎች
ሐሌ ፥ ቤትሻ ፥ ሔልዱ ፥ ናቲዬ እና ሊና የሔልዱን የልደት በዓል ትውስታ በምስል ለማስቀረት ፍቶ ዮሐንስን ስለመርጣችሁ እናመሰግናለን።
የመልካም እና ሙላት ቤተሰብ ስራዎች
መልካም እና ሙላት የልጃችሁን የከዓብ ሙላት የልደት በዓልን በምስል ለማስቀረት ፎቶ ዮሐንስን ስለመረጣችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአሜን ሙላት ፥ ለቅድስት ሙላት መልካም የሕይወት ዘመን እንመኛለን።
bottom of page